የ 12ኛ ክፍል የመግቢያ ፈተናን ለመዘጋጀት የተሻለ መንገድ!
ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የሚያስፈልጉትን ነገሮች በሙሉ በአንድ ቦታ ያግኙ። የመማሪያ መጽሀፎች፣ ያለፉ ዓመታት የፈተና ወረቀቶች እንዲሁም በየምዕራፉ የተወጣጡ የጥያቄ መለማመጃዎች በዲጂታል መልኩ (በጥያቄ እና በዝርዝር ማብራሪያ)፣ አጫጭር ማስታወሻዎች፣ ፎርሙላዎች እና መደበኛ ግምገማዎች። ሁሉም በአንድ ስፍራ።
- ከ9-12ኛ ክፍል ሙሉ የትምህርት ሥርዓት ሽፋን
- የቀድሞ ዓመታት የመግቢያ ፈተናዎች
- የጥናት ማስታወሻዎች እና ፎርሙላዎች
- በየምዕራፉ የተውጣጡ መደበኛ የሙከራ ፈተናዎች
- የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ድጋፍ ያለው መማሪያ
- ያሉበትን ሂደት በአግባብ መከታተያ እና የጥናት እቅድ ማውጫ

ለማሳካት የሚያስፈልገው ነገር ሁሉ
ለ 12ኛ ክፍል የመግቢያ ፈተና ለመዘጋጀት የሚያስችሉ የጥናት ግብዓቶች
የጥናት ማስታወሻዎች
ሁሉንም ከ9-12ኛ ክፍል መደበኛ መማሪያ መጽሃፍትን የሚሸፍን የጥናት ማስታወሻዎች ከዝርዝር ማብራሪያዎች እና ምሳሌዎች ጋር።
የቀድሞ ዓመታት ፈተናዎች
በዝርዝር የተቀመጡ መልሶችና የውጤት አሰጣጥ መመሪያዎችን የያዙ ትክክለኛ ያለፉ የመግቢያ ፈተናዎች።
የፎርሙላ ማዕከል
ሁሉንም አስፈላጊ ፎርሙላዎችና ስሌቶች በምሳሌዎች በቀላሉ ማግኘት።
የአፈጻጸም ስታቲስቲክስ ማሳያ
የመማሪያ እድገት ላይ ዝርዝር ግንዛቤ ከስዕል ግራፎች እና ምክሮች ጋር።
የጥናት ማኅበረሰቦች
የጥናት ቡድኖችን ይቀላቀሉና፣ በተመሳሳይ ፈተና የሚዘጋጁ ተማሪዎች ጋር ይገናኙ።
በጊዜ የተወሰነ የሙከራ ፈተናዎች
ከእኛ ሁለንተናዊ የሙከራ ፈተና ስርዓት ጋር ትክክለኛ የፈተና ሁኔታዎችን ይለማመዱ።
ነፃ የፓይለት ፈተናዎች
የእኛ ይዘት ጥራትን ለማወቅ ነፃ የፓይለት ፈተናዎችን በመጠቀም መተግበሪያችንን ይሞክሩ።
የ AI ድጋፍ ያለው መማሪያ
በአፈጻጸም ላይ የተመሰረቱ ግላዊ የጥናት እቅዶችና እና የሚስተካከሉ የመማሪያ መንገዶች።
በሞባይል መማር
በሞባይል ለመጠቀም ምቹ በሆነው መድረካችንና ከኢንተርኔት ውጪ የመጠቀም ችሎታ በማንኛውም ቦታ እና ጊዜ ይማሩ።
ሁሉን አቀፍ በሆነው መድረካችን ብልህ በሆነ መንገድ ከሚዘጋጁ በሺዎች ከሚቆጠሩ ተማሪዎች ጋር ይቀላቀሉ
የቅርብ ጊዜ የፈተና መረጃዎች
ሙሉ የመድረክ መዳረሻ
የመግቢያ ፈተናዎን ለማሳካት የሚያስፈልገውን ሁሉ በአንድ ጥቅል ውስጥ
ይህ የተለየ ዋጋ እስከ ESSLCE ፈተና እስኪያለቅ ድረስ ማስጠቀም ያስችላል
ለስኬት ለሚዘጋጁ ተማሪዎች የተወሰነ ጊዜ ቅናሽ
ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች
ስለ መድረካችን እና ስለ ዝግጅት ሂደቱ ለሚነሱ የተለመዱ ጥያቄዎች መልስ ያግኙ
Get in Touch
Have questions? We'd love to hear from you. Send us a message and we'll respond as soon as possible.
Office Hours
Monday - Friday: 9:00 AM - 6:00 PM
Saturday: 9:00 AM - 1:00 PM
Sunday: Closed